• ተማሪዎች በመጀመሪያ ሴሚስተር የሚወስዱት ነው 

አቂዳ እጅግ መሰረታዊና አስፈላጊ የኢስላም ክፍል ነው። ኢስላማዊ ዓቂዳ ምህዋር በስድስቱ የኢማን መሰረቶች ላይ የሚሽከረከር ነው። 

የኢስላም መግቢያ ጥቅል የሆነን እስልምና ለማህበረሰቡ ለማስገንዘብ የተዘጋጀ ት/ት ነው።